Saturday, May 28, 2022
Home Tags ፓርቲዎች

Tag: ፓርቲዎች

ውይይት ላይ የተጋበዙት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 14፤2012 በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የተዘጋጀውና በተለያዩ ባለድርሻ አካላት ውይይት ተደርጎበታል ተብሎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ከቀረበ በኋላ፣ ‹‹ተፎካካሪ ፓርቲዎች ይወያዩበት›› ተብሎ እንደተመለሰ...

የሰባቱ ፓርቲዎች አቋምና የኢሶዴፓ ልዩነት።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 27፤2012 በብዙዎች ዘንድ መከራከሪያ ሆኖ የሰነበተውና የ 2012 ምርጫን ማካሄድ ባለመቻሉ መፍትሔ ይሆናሉ ብሎ መንግስት ይዟቸው ብቅ ያለው አራት የአማራጭ ሀሳቦች ብዙ...

በህገ መንግስቱ ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 25፤2012 መንግስት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ አራት የቢሆን አማራጮችን ማቅረቡን ተከትሎ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና የህግ አካላት አስተያየታቸውን ሲሰጡ...

የመንግስት አቋምና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀሳብ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 24፤2012 የኢዜማ፣ የኦፌኮና አረና ፓርቲ አመራሮች አገሪቱ ከገባችበት አጣብቂኝ ችግር ውስጥ ለመታደግ መንግሥት በህግ ባለሙያዎች ጥናት በማስጠናት ያቀረባቸው አራት አማራጮች የፖለቲካ መሪዎቹ...

የመንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ምክክር፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 21፤2012 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን መበተን: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ: ህገ መንግስት ማሻሻልና የህገ መንግስት ትርጓሜ መጠየቅ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ፊት ለፊት...

የብልጽግና ፓርቲ ድጋፍ ማሰባሰብ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች እይታ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 12፤2012 ተፎካካሪ ፓርቲዎች ‹‹ ብልጽግና ፓርቲ››ከፍተኛ ገንዘብ ማሰባሰቡ ስጋት እንደማይሆንባቸው ገለጹ ብልፅግና ፓርቲ ከምርጫው ጋር በተያያዘ ራሱን በሃብት እና በገንዘብ ማበልጸጉ ስጋት...

ለሚዲያዎች ዝግ የነበረው የኦሮሚያና የአማራ ክልል ፓርቲዎች ውይይት፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 26፤2012 ከሳምንታት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ዐስር የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ፓርቲዎች በተገኙበት፣ በኹለቱ ክልል ሕዝበች ጥያቄዎች እና በልሂቃኖቻቸው መካከል መቀራረብ...

በአዲሱ አዋጅ የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ብዛት ማነስ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 25፤2012 በአዲሱ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ መሰረት የተመዘገቡ ፓርቲዎች ሶስት ብቻ መሆናቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ እንዳስታወቀው በአዲሱ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች...

በህዳሴ ግድቡ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አቋም፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 25፤2012 የኢትዮጵያ መንግሥት በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ያሳየውን አቋም እንደሚደግፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡ በሀገሪቱ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ሁሉም...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ ተፅዕኖ ውዝግብ ውስጥ ናቸው፡፡

አባይ ሚዲያ ጥር 28፤2012   የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በይፋ የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚጀምሩት ሚያዚያ 27 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሆነ የግዜ ሰሌዳው ያመለክታል ይሁን...

MOST POPULAR